『እንወያይ』のカバーアート

እንወያይ

እንወያይ

著者: DW
無料で聴く

概要

በሣምንቱ በተከሰቱ በዋናነት የኢትዮጵያ እንደ አስፈላጊነቱ የዓለም ዐበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ዶይቼ ቬለ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸውን በመጋበዝ ውይይት ይካሔዳል። በውይይቱ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሙያዎች ይጋበዛሉ። በየሣምንቱ እሁድ የሚተላለፈውን የዶይቼ ቬለ የውይይት መሰናዶ በየትኛውም የፖድካስት ምርጫዎን በምታገኙባቸው መንገዶች ማድመጥ ትችላላችሁ።2026 DW 政治・政府 政治学 社会科学
エピソード
  • በቋፍ ያለው የሀገር ውስጥና የአፍሪቃው ቀንድ አካባቢ ፖለቲካዊና የፀጥታ ሁኔታ
    44 分
  • የሰባተኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅትና ተግዳሮቶቹ
    46 分
  • የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት ኢትዮጵያ ላይ ያሳደረው ጫና እንዴት ይቃኛል?
    44 分
adbl_web_anon_alc_button_suppression_c
まだレビューはありません